The newly designed website of SARI is launched on 17/05/2012 E.C designed by Southern Agricultural Research Institute ICT Department Staff. This site has enormous new features than the previous which is designed by Ethiopian Agricultural Research Institute web site developers, and copy right of the site belongs to EIAR’s web developer.
Due to copy right and many more reasons ICT staff of SARI initiated and developed SARI’s new web site. In its first publication, our website has to incorporate many more features in the coming time. As beginner web developers we try to incorporate basic features that would express our institution agricultural research activities, out puts, development task and public relations.
የደቡብ ግብርና ምርምር ኢንስትቲዩት በሀዋሳ ምርምር ማዕከል አማካኝነት በብሄራዊ የዝርያዎች አጽዳቂ ኮሚቴ አስገምግሞ ሁለት የአኩሪ አተር እና አንድ የባቄላ ዝርያዎችን እንዲጸድቁ አድርጎአቸዋል(አስለቅቋል)፡፡ እነዚህ ዝርያዎች
በመጋቢት 27/2004 ዓም በተካሄደው የመስክ ገብኝት ላይ እንደተገለጸው የደቡብ ግብርና ምርምር ኢንስትቲዩት ከዳሌ ወረዳ ጋር በመተባበር በ2003 ዓም 104 ላሞች ላሞች የሚልኒየሙን የልማት ዕቅድ ለማሳካት በክልሉ በተመረጡ የወተት ተፋሰስ(milk shade) አካባቢዎች የድሪ ፍላጎት በማቀናጀት የማዳቀል ተግባር እየተከናወነ መሆኑን በደቡብ ግብርና ምርምር ኢንሰትቲዩት የእንስሳት ሳይንስ ዳይሮክተሬት ዳይሬክተር አቶ አስራት ጤራ ገልጸዋል፡፡

